本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከዚህም በኋላ መናውን በመገብሃቸው ጊዜ፥ አዲስ የአዕዋፍ ፍጥረትን አዩ፥ የተድላና የደስታ ምግብን በተመኙና በለመኑ ጊዜም፥ ብዙ ፍላጎታቸውን ለማርካት ከባሕር ውስጥ ብዙ ድርጭት ወጣላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቆየት ብለውም፥ ወፎች ህልውናቸውን በአዲስ መንገድ ሲያገኙ ተመለከቱ፤ የምግብ አምሮታቸው በተቀሰቀሰ ጊዜም ጣፋጭ ምግብን ለመኑ፤ 参见章节 |