Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 18:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 አገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ ጻድ​ቃን ያማረ መሥ​ዋ​ዕ​ትን ይሠዉ ነበ​ረና፥ በመ​ስ​ማ​ማ​ትም የጌ​ት​ነ​ት​ህን ሕግ በል​ቡ​ና​ቸው አሳ​ድ​ረ​ዋ​ልና በዚህ አም​ሳል ቅዱ​ሳን መል​ካ​ሙን ነገር ተቀ​በሉ፥ መከ​ራ​ውም ለሚ​ገ​ባ​ቸው ነው። አባ​ቶ​ቻ​ችን ግን የም​ስ​ጋ​ና​ውን መዝ​ሙር በደ​ስታ ይዘ​ምሩ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከደጋጐች የተፈጠሩ ቅዱሳን ልጆች፥ በምሥጢረ መሥዋዕት አቀረቡ፤ በስምምነት ይህን ቅዱስ ሕግ አጸደቁ፤ ቅዱሳን በጎውንና ክፉውን ይጋሩ ዘንድ ወሰኑ፤ ያኔውኑም ያባቶችን መዝሙር ዘመሩ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 18:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告