8 የሚቃረኑትን እንዳጠፋሃቸው፥ እንዲሁ የጠራኸንን እኛን አክብረኸናልና።
8 በተቀናቃኞቻችን ላይ ባወረድከው በቀል፥ እኛን አከበርከን፥ ወዳንተም ጠራኸን።