7 ለጻድቃን ሕዝብህ ደኅንነትን፥ ለተቃዋሚዎች ጠላቶችም ጥፋትን ሰጠህ።
7 ስለዚህም ሕዝቦችህ የጻድቃኑን ደኀንነትና የጠላትን መጥፋት ይጠባበቁ ነበር።