Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 18:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የተ​ማ​ማ​ሉ​ባ​ትን መሐላ ባወቁ ጊዜ፥ በፍ​ቅር ያስ​ቧት ዘንድ አባ​ቶ​ቻ​ችን ያቺን ሌሊት ዐወ​ቋት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 አባቶቻችን ያችን ምሽት አስቀድመው ያውቋት ነበር፤ እምነታቸውን በማን ላይ እንደጣሉ ያውቁም ስለ ነበር፥ ቃል ኪዳኑ እንደሚፈጸም እርግጠኞች ነበሩ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 18:6
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告