Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 18:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እነ​ዚህ ግን በተ​ላ​ከ​ላ​ቸው የማ​ዳን ስጦታ ደስ አላ​ቸው፥ የማ​ይ​ታ​ወቅ ጎዳ​ና​ንም ይመ​ራ​ቸው ዘንድ የእ​ሳት ዐም​ድን ሰጣ​ቸው፥ በሚ​ወ​ደ​ደ​ውም መን​ገድ የማ​ያ​ቃ​ጥል ፀሐ​ይን ሰጣ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ከጨማው በተቃራኒ ለሕዝቦችህ የእሳት አምድን፥ ባልታወቀው ጉዟቸው፥ በተስፋ ስደታቸው፥ ይረዳቸው ዘንድ ለዘብ ያለ ፀሐይን ሰጠሃቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 18:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告