本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የዓለሙ ክህነት ሁሉ በልብሱ ጫፍ ላይ ነበርና፥ ባሕርይ በሚባሉ ዕንቍዎች አራት ዙሪያዎች የተቀረጸው የአበውም ክብር በጫንቃው ላይ ነበርና፥ የአንተም ልዕልና በራሱ አክሊል ላይ ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መላው ዓለም በቀሚሱ ላይ ተስሎ ነበር፤ የከበሩ የአባቶች ስሞች በአራቱ ረድፍ ደንጊያዎች፥ ያንተ ግርማም በአክሊሉ ላይ ተቀርጿል። 参见章节 |