本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አጥፊዎችንም አሸነፈ፤ በሥጋዊ ኀይል ወይም በጦር መሣሪያ አይደለም፤ ነገር ግን የአባቶችን መሐላና ቃል ኪዳናቸውን በማሰብ ቀሣፊውን በቃልህ አስወገደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥላቻን አስወገደ፤ በጉልበት አልነበረም፥ በመሣሪያም አልነበረም፥ ለአባቶች ያደረገውን መሐላ፥ የገባውንም ቃል ኪዳን በማስታወስ ቀጪውን ስለ ተስፋው ቃል በመለመን ነበር እንጂ። 参见章节 |