本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከጻድቃንም አስቀድሞ ለሞት የሚያበቃ መከራ ያገኛቸው አሉ። በምድረ በዳም መቅሠፍት ሆነ፥ ከእነርሱም ብዙዎችን አጠፋ። ነገር ግን መቅሠፍቱ ብዙ ዘመን አልዘገየም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁን እንዱ የሞት ጽዋ በጻድቃኖችም ላይ ደርሷል። ብዙዎችም በበረሃ አልቀዋል፤ ቁጣው ግን አልበረታባቸውም፤ 参见章节 |