Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ስለ ሟር​ታ​ቸ​ውም የመ​ጣ​ባ​ቸ​ውን መቅ​ሠ​ፍት ሁሉ አላ​ወ​ቁ​ምና በበ​ኸር ልጃ​ቸው መጥ​ፋት ሕዝቡ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጆች እንደ ሆኑ ዐወቁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በአስማቶቻቸው ተማምነው ያላመኑት ሁሉ፥ የበኩር ልጆቻቸው በሞቱባቸው ጊዜ፥ ይህ ሕዝብ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን አምነው ተቀበሉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 18:13
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告