Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 18:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት በአ​ንድ አም​ሳል ሞቱ፤ ቍጥር የሌ​ላ​ቸው የሞቱ ሰዎች በድ​ኖ​ችም ነበሩ። በአ​ን​ዲት ሰዓት የከ​በ​ረች ፍጥ​ረ​ታ​ቸው ፈጽማ ስለ ጠፋች ሕያ​ዋን የሞ​ቱ​ትን ሰዎች ይቀ​ብ​ሯ​ቸው ዘንድ አል​ቻ​ሉ​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በአንድ ዓይነት ሞት በመመታታቸው ለቍጥር የሚታክቱ ሬሳዎች ነበሯቸው። ቀሪዎቹም ሊቀብሯቸው አልቻሉም፤ የፍሬዎቻቸው አበባዎች ባንድ ጊዜ ረግፈውባቸዋልና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 18:12
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告