ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
11 የባሪያውም ቅጣት ከጌታው ጋር በመቅሠፍት ተካከለ። ጭፍራውንና ንጉሡንም ይህች መከራ እኩል አገኘቻቸው።
参见章节 复制
11 ጌታና አገልጋይ ተመሳሳይ ቅጣት ወረደባቸው፤ ተራው ሰውና ንጉሡም የአንድ መከራ ገፈት ጨለጡ።
参见章节 复制