本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚያውከው ነገር ምንም ባያስፈራቸው የሚበርር ተሓዋሲ እንቅስቃሴና የእባቦች ጩኸት አባረራቸው። አስደንግጦም አሸሻቸው። ከሁሉ አቅጣጫ የሚሸሽ ነፋስንም ማየት አልተቻላቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የሚያስፈራ ነገር ባጠገባቸው ባይኖርም፥ የትናንሽ እንስሳት ሩጫና የአበቦች ፉጨት ያሸብራቸው ጀመር። 参见章节 |