本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ከዚህ ከሚታየው መልክ ይልቅ ግርማው ፍጹም የሆነ፥ ከማይታዩትም መልኮች ይልቅ የከፋ ብቸኛ እሳት ድንገት ታያቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ብቸኛው ብርሃናቸው፥ ድንገተኛው፥ አስፈሪውና ታላቁ ያ ትርዒት በጠፋ ጊዜም ከፍርሃታቸው የነሣ ምንም ጊዜ ካዩት ሁሉ እጅጉን አስደንጋጭ ሆነባቸው። 参见章节 |