本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእሳቱም ብርሃን አንዲት ሰዓት እንኳ ያበራ ዘንድ አልቻለም፥ የብሩሃን ከዋክብት ብርሃንም ለዚያች ለምታስፈራዋ ሌሊት ጨለማ ያበራ ዘንድ አልቻለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የቱንም ያህል የሚነድ እሳት፥ በድምቀት የሚያበሩትም ከዋክብት ቢሆኑ ብርሃን ሊሰጧቸው አልቻሉም። 参见章节 |