Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 17:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የያ​ዛ​ቸው አመ​ን​ዝራ ከድ​ን​ጋጤ ይጠ​ብ​ቃ​ቸው ዘንድ አል​ቻ​ለም፥ ነገሩ ስቅ​ጥጥ የሚ​ያ​ደ​ርግ የታ​ላቅ ቃል ድም​ፅም ያው​ካ​ቸው ጀመር። የክፉ ምት​ሀት መል​ክም ፊቱ ያዘ​ነ​ውን ሁሉ አጠፋ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 መደበቂያ ብለው የያዙት ከለላቸው ፍርሃትን ሊያባርርለቸው አልቻለም፤ አስደንጋጭ ድምጾች በዙሪያቸው ያስተጋባሉ፤ ፊታቸው የጠቆረ ጐስቋላ መናፍስት ያስፈራሯቸዋል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 17:4
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告