本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኃጥኣን ቅዱስ ሕዝብን በያዙ ጊዜ፥ በተበረታቱባቸውም ጊዜ፥ ኀያላንም በረዥም የሌሊት ጨለማ በታሰሩ ጊዜ ያንጊዜ በቤታቸው ጣራ ስር ተጋዙ። ከዘለዓለማዊው አገልግሎት ሥርዐትም ሸሸተው ተገኙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ክፉዎች ቅዱሱን ሕዝብ በኃይል ያንበረከኩ ቢመስላቸውም፥ በረጅሙ ሌሊት ከጣራቸው ስር ተተብትበው፥ ከዘላለማዊው ጥበቃ ተባረሩ። 参见章节 |