本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዓለሙ ሁሉ በሚያበራ ብርሃን ይበራ ነበርና፥ ያለማቋረጥና ያለመከልከልም ሥራውን ይፈጽም ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የማይታየው የሚቦርቁ እንስሳት መንገድ፥ ከዱር አራዊት የአስፈሪዎቹ ግሳት፥ ከተራሮች ላይ ካሉ ጉድባዎች የሚስተጋባው የገደል ማሚቶ፥ ሁሉም በፍርሃት ያሸማቅቃቸዋል። 参见章节 |