Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 17:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 የክፉ ሰው ሥራው የሚ​ያ​ስ​መ​ሰ​ክ​ር​በ​ትና የሚ​ያ​ስ​ፈ​ር​ድ​በት ዐመፅ ነው፥ ሁል​ጊ​ዜም እየ​ታ​ወ​ቀ​ውና ዕው​ቀት ባለው ሕሊና እየ​ተ​መ​ለ​ከተ ክፉና ጠማማ ሥራን ይቀ​በ​ላል፥ ይሠ​ራ​ልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ሊያመልጡት የማይችሉትን ነጻውን አየር እንኳን ለማየት አሻፈረን ብለው፥ በፍርናት ተቆራምደው ሞቱ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 17:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告