8 በዚህም ፈተንኻቸው፥ ከክፉ ሁሉ የምታድን አንተ እንደ ሆንህም ጠላቶቻችንን አሳመንኻቸው።
8 ይህን በማድረግህም ከክፉ ነገር ሁሉ የምታድን አንተ መሆንህን ጠላቶቻችን እንዲገነዘቡ አደረገህ።