ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
7 ሁሉን የምታድን ሆይ፥ ከእነርሱ የተመለሰው በአንተ ዳነ እንጂ በማየት ብቻ የዳነ አይደለም።
参见章节 复制
7 ወደ ነሐሱ እባብ የሚያይ ሁሉ ይድናል፤ መዳንን የሚያገኘው ግን ባየው ነገር ሳይሆን የሁሉም አዳኝ በሆንከው ባንተ ነው።
参见章节 复制