本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የክፉዎች አራዊት ቍጣ ቢመጣባቸው፥ በክፉዎች እባቦች መንደፍም ቢያልቁ፥ ለጥቂት ወራት ይቀጡ ዘንድ ታወኩ እንጂ ቍጣህ ለብዙ ጊዜ የጸናባቸው አይደለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አራዊቱ ሕዝብህን በአስፈሪ ቁጣ በወረሯቸው ጊዜ፥ በሚጥመለመሉ እባቦች እየተነደፉ በሚያልቁበት ወቅት፥ ቅጣትህ እስከ መጨረሻው አልዘለቀም። 参见章节 |