本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በፀሐይ መውጫ በኩል አንተን እናመሰግን ዘንድ፥ ወዳንተም እንለምን ዘንድ ፀሐይ ወደ እኛ እንዲመጣ ይፈለጋልና ይህ ይታወቅ ዘንድ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አንተን ለማመስገን ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት መነሣትና ጎኅም ሳይቀድ አንተን ማግኘት እንዳለብን ለማሳየት ነው። 参见章节 |