Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 16:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 በረ​ድና ውርጭ ከእ​ሳት ጋር ጸን​ተው ቆሙ፤ እሳ​ቲቱ በበ​ረዱ መካ​ከል እየ​ነ​ደ​ደች፥ በዝ​ና​ሞ​ችም መካ​ከል ቦግ ቦግ እያ​ለች፥ የጠ​ላ​ቶ​ችን አዝ​መራ ፍሬ እን​ዳ​ጠ​ፋች ያውቁ ዘንድ አል​ቀ​ለ​ጡም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ውርጭና ብርድ እሳቱን ተቋቁመው፥ ሳይሟሙ ቀሩ፤ ይህ የሆነው የጠላቶቻቸውን መክር ለማጥፋት፥ እሳት በበረዶ ውስጥ እንደሚነድ፥ በዝናብም ውስጥ ቦግ ብሎ እንደሚቀጣጠል ለእነርሱ ለማሳየት ነው፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 16:22
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告