Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 16:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ስለ ፍሬ​ውም ፋንታ የመ​ላ​እ​ክ​ትን ምግብ ለሕ​ዝ​ብህ መገ​ብ​ኻ​ቸው፥ ያለ ድካም የተ​ዘ​ጋጀ፥ ጣዕ​ሙም ከሚ​ጣ​ፍ​ጠው ሁሉ የሚ​በ​ልጥ፥ ጣዕ​ም​ንም ሁሉ የሚ​ያ​ስ​ንቅ ኅብ​ስ​ትን ከሰ​ማይ ላክ​ህ​ላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ለሕዝብህ ያደረግኸው ግን እንደምን የተለየ ነው የመላእክትን ምግብ ሰጠኻቸው፤ ሁሉንም የሚያስደስት፥ ጣዕሙም ለሁሉም የሚስማማውን የሰማይ መና ያለመሰልቸት አቀረብክላቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 16:20
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告