本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የእሳት ነበልባል በዝንጉዎች ላይ የተላኩ እንስሳትን እንዳያቃጥል ለማዳ ሆነ፥ ነገር ግን ይህን ባዩ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍርድ እንደሚጠፉ ያውቃሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከሐዲዎቹን ለማጥፋት የተላኩትን እንስሶች አብሮ እንዳይደመስስ ባንድ ወቅት እሳቱ በረድ ይላል፤ እነርሱም ይህን ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እንዳልተዋቸው ይረዳሉ፤ 参见章节 |