Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 16:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ዝን​ጉ​ዎች እን​ዲ​ክ​ዱህ ባወ​ቅህ ጊዜ በክ​ን​ድህ ኀይል ተቀ​ሠፉ፤ በልዩ ዝና​ምና በረድ፥ ያለ ምሕ​ረ​ትና ያለ መገ​ታት በወ​ረደ በሰ​ማይ ሿሿቴ ጠፉ፥ በእ​ሳ​ትም አለቁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 አንተን አናውቅም ያሉ ከሐዲዎች፥ በጠንካራው ክንድህ ተመቱ፤ ያልተለመደ ዝናብና በረዶ ወረደባቸው፤ የማያባራ ዶፍ አጥለቀለቃቸው፤ እሳትም በላቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 16:16
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告