12 አቤቱ፥ ሁሉን የሚያድን ቃልህ ነው እንጂ የሚጠጡት እንጨት ፥ የሚቀቡትም መድኀኒት ያዳናቸው አይደለም።
12 ጌታ ሆይ ሥርም ሆነ መጠቅለያ አላዳናቸውም፥ ሁሉን የሚያድነው ቃልህ እንጂ።