本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሕግህን ለማሰብ ይህን ቀምሰዋልና፥ በጽኑ ዝንጋዔም እንዳይወድቁ፥ ተአምራትህንም ከማሰብ ወጥተው በሌላ ሥራና መከራ እንዳይወድቁ ፈጥነው ዳኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንድ ንድፊያ፥ ፈጥኖ ይድናል፤ ቃልህን ግን እንዳይዘነጉ ያደርጋቸዋል፤ በመርሳት ባሕር ሰጥመው ደግነትህ እንዳይጓደልባቸው ያነቃቃቸዋል። 参见章节 |