Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 15:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ለክ​ፋት የሚ​ደ​ክም ሰው ግን ከዚያ ጭቃ ከንቱ ጣዖ​ትን ይሠ​ራል፥ ይህም ከጥ​ቂት ቀን አስ​ቀ​ድሞ ከም​ድር ተሠራ፤ ከጥ​ቂት ቀንም በኋላ ከእ​ርሷ ወደ ወጣ​ባት ምድር ይመ​ለስ ዘንድ አለው፥ ስለ ነፍሱ ፍር​ድም ይመ​ረ​መ​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ከንቱ ድካም እርሱ ራሱ በቅርቡ ከወጣበት አፈር፥ ብዙም ሳይቆይ የተዋሳትን ነፍስ እንዲመልስ በተጠየቀ ጊዜ ከሚገባበት ምድር፥ ከዚያው ጭቃ ፍሬ ቢሱን ጣኦት ቀረጸ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 15:8
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告