本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሸክላ ሠሪ ለስላሳ አፈርን በለወሰ ጊዜ ከእኛ ለእያንዳንዱ ሁሉ ሊያገለግል የሚገባውን የተለያየ ሥራን ይሠራል፥ ነገር ግን ከዚያው ጭቃ ለንጹሕ ሥራ አገልግሎት ዕቃዎችን ይሠራል፥ እንደዚሁም ለሌሎች ሥራዎች በእነዚህ አምሳል ይሠራል፤ የእነዚህም ሁሉ ተግባር ለተለያየ መፍቅድ ነው፥ ነገር ግን ይህ ወይም ያ ለምን ጥቅም እንደሚውል ፈራጁ ዳኛ ሸክላ ሠሪው ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሸክላ ሠሪው ለስላሳውን አፈር ለውሶ፥ ቀርጾና ደክሞ እኛ የምንገለገልባቸውን ቁሳቁሶች ይሠራል፤ ለከበረ ዓላማ የሚውለውን ዕቃ ለረከሰውም ቢሆን እንዲሁ የሚሠራው ከዚያው ጭቃ ነው። ከሁለቱ ግልጋሎቶች የትኛው ለየትኛው እንደሚውልም የሚወስነው እርሱ ነው። 参见章节 |