本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሁሉም አላዋቂዎችና ጐስቋሎች ናቸው፥ ሁሉም ከተማረኩ ወገኖች ተለይተው ሙታን ናቸው፥ በእርሱ የታሰሩም ሰዎች ከሕፃናት ሰውነት ይልቅ ስንፍናን ያበዛሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የመጨረሻዎቹ ሞኞች ከሕጻን ልጅ ነፍስም በበለጠ ሊታዘንላቸው የሚገቡ፥ የሕዝብ ጠላቶችና ባንድ ወቅት በአምባገነንነት ይጨቁናቸው የነበሩት ናቸው። 参见章节 |