ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
11 የፈጠረውንና ነባቢት ነፍስን ያሳደረበትን፥ የሕይወት መንፈስንም እፍ ያለበትን አላወቀውምና።
参见章节 复制
11 ሕያው ነፍስ እፍ ያለበትን፥ የማይሞት መንፈስ የሰጠውን፥ አንዱን ፈጣሪውን ዘንግቷል።
参见章节 复制