本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በእጅ የተሠራው ግን የሚጠፋ ሲሆን አምላክ ስለ ተባለ የተረገመ ነው፤ የሠራውም ይህን በመሥራቱ ርጉም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰው ሠራሹ ጣኦትና ቀራጩ ግን የተረገሙ ናቸው፤ ቀራጩ ጣኦትን በመሥራቱ፥ ጣኦቱ በስባሽ ቢሆንም እንኳ፥ አምላክ ተብሎ በመጠራቱ ርጉማን ናቸው፤ 参见章节 |