本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጥበብህ ሥራው ስንፍና እንዳይሆን ትወዳለህ፥ ስለዚህ ሰዎች ሰውነታቸውን በተናቀና በተዋረደ እንጨት ተማምነው በታላቅና በታናሽ መርከብ በሞገዱ መካከል ተሻግረው ይድናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተ የጥበብህ ፍሬዎች እንዲባክኑ አትሻም፤ ከዚህም የተነሣ ሰዎች በትንሿ የእንጨት ስባሪ ተማምነው ማዕበሉን በታንኳ ያቋርጣሉ፤ እንዲያም ሆኖ ግን ካሰቡበት በደኀና ይደርሳሉ። 参见章节 |