本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በኀጢአታቸው የተፈረደባቸውን ፍርድ ለማስተላለፍ ነው እንጂ ኀይሉን ይገልጥብናል ሲሉ የማሉ አይደለምና፤ እንግዲህ ሁልጊዜ ሰውን በሚበድሉ ሰዎች ወንጀል ላይ ፍርድ ትምጣባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የክፉ ሰዎችን በደል የሚከታተሉት፥ የሚምሉባቸው ጣኦቶች ሳይሆኑ፥ ለኃጡአተኞች የተወሰነው ቅጣት ነው። 参见章节 |