本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እውነተኛ ፍርድ በአንድነት ያገኛቸዋል፥ ጣዖቱን በተመለከቱ ጊዜ በእግዚአብሔር ክፉ ነገርን ዐስበዋልና፥ የፈጣሪን እውነት አቃልለው በግፍና በሐሰት ምለውበታልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ለዚህ ድርብ ወንጀል ግን ተገቢውን ቅጣት ያገኛሉ፥ ጣኦቶችን በማምለክ እግዚአብሔርን አዋርደዋልና፤ ቅድስናውንም በመናቅ በተንኮል የሐሰት መሐላ አድርገዋልና። 参见章节 |