本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ዋጋን ካለማሰብ ጋር፥ ሰውነትን ከማስተዳደፍ ጋር፥ ፍጥረትንም ከመለወጥ ጋር፥ የጋብቻን ሥርዐት ከማፍረስ ጋር፥ ከምንዝርና ከርኵሰት ጋር፥ የተቀላቀለ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሰላማዊ ሰዎችን መበጥበጥ፥ ወሮታ ቢስ መሆን፥ ነፍስን ማሳደፍ፥ በተፈጥሮ ላይ ማመፅ ጋብቻን ማፋለስ፥ አመንዝራነትና ተስፋ መቁረጥ ይታያል። 参见章节 |