本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሥራዎቻቸው ሁሉ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከመግደል ጋር፥ ከመስረቅም ጋር፥ ከሐሰትና ከጥፋት፥ ምስጋናንም ከማጕደል ጋር፥ ካለማመንም ጋር፥ ከመሐላና በጎውን ሰው ከማወክ ጋር፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የትም ቦታ በደም የተጨማለቀ ግድያ፥ ሌብነትና ማጭበርበር፥ ጉቦ፥ ውስልትና፥ ዓመጽ፥ የሐሰት ምስክርነት፥ 参见章节 |