Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 14:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ሕጋ​ቸ​ው​ንና ጋብ​ቻ​ቸ​ውን አል​ጠ​በ​ቁም፤ ነገር ግን ባል​ን​ጀራ ባል​ን​ጀ​ራ​ውን ይገ​ድ​ለ​ዋል፤ ያም ባይ​ሆን ያባ​ብ​ለ​ዋል፥ በሽ​ተ​ኛም ያደ​ር​ገው ዘንድ ተስፋ ይሰ​ጠ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 እንደሚያመለክቱት በአኗኗሯቸው ወይም በጋብቻዎቻቸው የቀራቸው ንጹሕና ጨርሶ የለም። አንዱ ሌላውን በተንኮል ሲገድል፥ ወይም ከሚስቱ ጋር ሲሴስን ይታያል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 14:24
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告