ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
23 ልጆቻቸውን የሚሠዉ አሉና፤ የተሰወረ ምሥጢርንም ያደርጋሉ፥ በልዩ ሥርዐትም እየተቅበዘበዙ ያስባሉ።
参见章节 复制
23 ሕፃናትን የሚገድሉበት ሥርዓታቸው፥ መናፍስታዊ ምሥጢራቸው፥ ወይም የእብደት ሞፈራቸው፥ እንግዳ ባህላቸው፥
参见章节 复制