Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 14:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ዳግ​መ​ኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ካለ​ማ​ወ​ቃ​ቸው የተ​ነሣ ስሕ​ተ​ታ​ቸው አል​በ​ቃ​ቸ​ውም፥ ነገር ግን በታ​ላቅ ሰልፍ ሳሉ በስ​ን​ፍ​ና​ቸው ይኖ​ራሉ። ይህን ያህል ክፉ የሆ​ነ​ው​ንም ታላቅ አደ​ረጉ፥ ሰላም ብለ​ውም ጠሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 እነርሱ ስለ እግዚአብሔር ያላቸው የተሳሳተ አመለካከት ይኸው ብቻ አልነበረም፤ አላዋቂነት የወለደውን አስፈሪ የፍልሚያ ሕይወት እየመሩ፥ መቅሰፍቶቹን ሰላም ብሎ ይጠሯቸዋል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 14:22
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告