Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 14:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ዳግ​መኛ ገዥ​ውን ንጉሥ አድ​ልቶ ደስ ያሰ​ኘው ዘንድ የሚ​ወድ አለ። ባማ​ረና በተ​ሻለ ሁኔታ ምስ​ሉን ለመ​ሥ​ራት ተራ​ቅ​ቆ​አ​ልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 የኋለኛው ገዢውን ለማስደሰት ሲል፥ ያለ ጥርጥር በሰው ጥበብ ሁሉ በመጠቀም፥ ከእውነተኛው ገጽታ የተዋበ ምስል አቅርቧል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 14:19
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告