Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 13:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ስለ መን​ገ​ድም ነገር ይን​ቀ​ሳ​ቀስ ዘንድ ወደ​ማ​ይ​ቻ​ለ​ውና አን​ዲት ርም​ጃን ወደ​ማ​ይ​ራ​መ​ደው ይለ​ም​ናል። ስለ ብል​ጽ​ግ​ናና ስለ ሥራም፥ ስለ ማግ​ኘ​ትም፥ የእ​ጅን ሥራም ስለ ማቅ​ናት እጆቹ ምንም ወደ​ማ​ይ​ሠሩ ይለ​ም​ናል፥ ኀይ​ል​ንና ሥራ ማፍ​ጠ​ን​ንም ይሰ​ጠው ዘንድ ምንም ኀይል ከሌ​ለው ከእ​ርሱ ይፈ​ል​ጋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ስለ ትርፍ፥ ስለ ወደ ፊት ተግባሩና ስለሙያ ትጋቱ ጥበብን ይሰጠው ዘንድ፥ እጆቹ ከቶውንም ሰርተው ከማያውቁት ይለምናል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 13:19
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告