本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዳግመኛም ለምንም ከማይጠቅም እንጨት የተረፈ ጕማጁን፥ ጕጣሙንና ጫፉ ሁሉ የጠመመውን እንጨት ወስዶ ሥራውን በማስተንተን ይጠርበዋል፥ ከዚህም በኋላ በቦዘነበት ቀን በሰው መልክ መስሎ ይቀርፀዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚህም የሚተርፍ ጐባጣና ጉጥ የበዛበት፥ ለምንም የማይሆን እንጨት ይኖራል፤ ጠራቢውም ይህን እንጨት በዕረፍት ጊዜው ይልገዋል፤ ከልምድ ባገኘው ችሎታ ያስተካክለዋል፤ በሰው ምስል ይቀርጸዋል፤ 参见章节 |