Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የሚ​ታ​የ​ው​ንና የሚ​ወ​ዛ​ወ​ዘ​ውን እን​ጨት የሚ​ጠ​ርብ ጠራቢ ቢኖር መል​ካም ሆኖ የበ​ቀ​ለ​ውን እን​ጨት ይቈ​ር​ጣል፥ ቅር​ፊ​ቱን ሁሉ በጥ​በብ ይጠ​ር​ባል፤ መል​ካም አድ​ር​ጎም ይሠ​ራ​ዋል፥ ለኑሮ አገ​ል​ግ​ሎ​ትም የሚ​ጠ​ቅም ዕቃ አድ​ርጎ ይሠ​ራ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እንጨት ጠራቢውን ተመልከቱ፥ ለሥራው የሚስማማውን ዛፍ ይጥላል፤ ቅርፊቱን ሁሉ በጥንቃቄ ይልጣል፤ በጥበብ ጠርቦና አስተካክሎም የቤት ውስጥ መገልገያ ያደርገዋል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 13:11
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告