Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 13:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከወ​ር​ቅና ከብር በጥ​በብ የተ​ሠሩ የሰው እጅ ሥራ​ዎ​ችን፥ የእ​ን​ስሳ ምሳ​ሌን፥ ወይም የማ​ይ​ጠ​ቅም የጥ​ንት የእጅ ሥራ ድን​ጋ​ይን አማ​ል​ክት ብለው የሚ​ጠሩ እነ​ዚህ ጐስ​ቋ​ሎች ናቸው፥ ተስ​ፋ​ቸ​ውም በሞቱ ነገ​ሮች ላይ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ተስፋቸውን በሙት ነገሮች ላይ የሚያደርጉ፥ ወርቅም ይሁን ብር፥ የእንስሳት ምስሎችን፥ ጥንት በሰው እጅ የተቀረጹ ዋጋ የሌላቸው ድንጊያዎችን የሚያመልኩ ሁሉ ምስኪኖች ናቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 13:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告