Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 13:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የማ​ወቅ ጕድ​ለት በል​ቡ​ና​ቸው ያለ​ባ​ቸው ሰዎች ሁሉ በእ​ው​ነት ከንቱ ናቸ​ውና፥ በሚ​ታዩ መል​ካም ነገ​ሮች ያለ​ውን ያውቁ ዘንድ ተሳ​ና​ቸው፥ ሥራ​ው​ንም እያዩ ሠሪ​ውን አላ​ወ​ቁ​ትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 እግዚአብሔርን የማያውቁ ሁሉ፥ በእውነት በባሕርያቸው ከንቱ ናቸው፤ ከሚታዩት መልካም ነገሮች፥ እርሱ የሆነውን ወደ ማወቅ አልደረሱም፤ አልያም የእጁን ሥራዎች በመመልከት፥ ሠሪውን ማስተዋል አልቻሉም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 13:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告