本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ያም ባይሆን በየወገኖቻቸው እንዲማርኳቸው ክፉዎችን በጻድቃን እጅ ትጥላቸው ዘንድ አይሳንህም ነበር፥ ያም ባይሆን ለክፉዎች አውሬዎች ትሰጣቸው ዘንድ፥ ያም ባይሆን በአንድ ቃል አዝዘህ ታጠፋቸው ዘንድ አይሳንህም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በተፋፋመ ጦርነት መሀል ክፉዎችን በጻድቃኖች እጅ መጣል ችግርህ አልነበረም፤ ወይንም እነርሱን በአስፈሪ አውሬዎች አልያም በቁጣ ቃል ልታጠፋቸውም በቻልህ ነበር፤ 参见章节 |