25 ስለዚህም ምክንያት እንደሌላቸው ሕፃናት ስለሆኑ እንደ ዋዛቸው መጠን ፍርድን በእነርሱ ላይ አመጣህ።
25 አንተም ምንም እንደማያውቁ ሕፃናት የሰው መሳቂያ በማድረግ ቀጣሃቸው።